Ramadan Iftar.
The plan to provide 2000 families a full month package went more than successful. It costs more than 7,000,000 birr ($100,000) and fully collected from member sisters Thank you all. When we stand together, we stand tall.
የአረጋውያንና ህፃናት መርጃ ማህበር ጉብኝት
ስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኢፌዴሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መስርያ ቤት አስተባባሪነት በክብረት ዶ/ር ኤርጌጎ ተስፋዬ የተመራ ልኡክ ጋር በጋራ በመሆን በሽሮ ሜዳ በሚገኘው በምስካበ የአረጋውያንና ህፃናት መርጃ ማህበር በመገኘት ጉብኝት አድርገናል ።በጉብኝታችን ድርጅታችን ስለኔ የማህበሩ ስራ ለማገዝ የ50,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል። ስለኔ የሴቶች አቅም ግንባታና የበጎ አድራጎት ድርጅት በል/ክ/ከ/ወ/4 ለሚገኙ…